ዓመታዊ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በዓል

የኢትዮጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ‘ዓመታዊ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በዓል’ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል ከግንቦት 17-18/ 2010 ዓ.ም በእንጦጦ ኦብዘርቫተሪና ምርምር ማዕከል ለአጠቃላይ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ፤ስለኢትዮጲያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተቋቋመበት ዋና አላማ እና ራዕይ፤  ኢንስቲትዩቱ ያቀዳቸውን ዕቅዶች እና ፕሮጀክቶች አስመልክቶ የጋራግንዛቤ እንዲፈጠር ለማስቻል ፤አንዲሁም የሰራተኞቹን አመለካከት እና የስራ ተነሳሽነትን ማጎልበት  […]


የፌ.መ.ኮ.ጉ ጽ/ቤት ሰራተኞች እና ጋዜጠኞች ስፔስ ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ

ግንቦት 2 ቀን 2010 ዓ.ም የፌደራል መንግስት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት  ሰራተኞች፤ ከመንግሰትና ከግል የተውጣጡ ጋዜጠኞች እንዲሁም የህዝብ ክንፈ አካላትን  ያካተት 250 ሰዎች  የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱም ዋና አላማም በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ውስጥ በኤሮስፔስ ሳትላይትና እስፔስ ኢንጅነሪንግ፤ በበመሬት ምልከታና ሪሞት ሲንሲንግ፤ በአስትሮኖሚ እና ሰፔስ ሳይንስ ዘርፍ […]


የኢ.ስ.ሳ.ቴ.ኢ. ከህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ጋር በስፔስ ፖሊሲና ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ጋር በስፔስ ፖሊሲና ስትራቴጂ ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ዶ/ር ሰሎሞን በላይ ዋና ዳይሬክተር(በስተቀኝ) አቶ አብዲሳ ይልማ ምክትል ዋና ዳይሬክተር  ፖሊሲና ስትራቴጂወን ሲያወያዩ   የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በብሔራዊ ስፔስ ፖሊሲና ስትራቴጂ ዙሪያ ከህዘብ ተወካዮች ምክርቤት የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና ምክትል ሰባሳቢዎች […]


EORC 1m Telescope

የጨረታ ማስታወቂያ

                                                                                                                                                                                                ግ/ጨ ESSTI 02/2010 የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሎት አንድ፡-የእንጦጦ ኦቭዘርቫተሪና ምርምር ማእከል የላብራቶሪ እቃዎች ሎት ሁለት ፡-የኮምፒተር እና IT እቃዎች ሎት ሦስት ፡- ልዩ ልዩ ህትመት ሎት አራት ፡-ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የጽሕፈትመሳሪያ  ሎት አምስት፡-የቢሮ መገልገያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ […]


ብሔራዊ የስፔስ ፖሊሲና ስታራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ

በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተዘጋጀውን ብሔራዊ የስፔስ ፖሊሲና ስታራቴጂ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት  እና በዘርፉ ከሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ሐሙስ መጋቢት 06/2010   በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  የመሰብሰቢያ አዳራሽ   ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይት መደረኩ ላይ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሰለሞን በላይ ባስተላለፉት  የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ኢንስቲትዩት ከተሰጡት ተግባራትና […]


Stargazing Event @ Entoto Observatory

Stargazing Event @ Entoto Observatory From February 25 to March 4 ,2018 G.C, from 4:00 to 8:00 p.m Ethiopia Space Science and Technology Institute (ESSTI) Astronomy and Astrophysics Department prepare a stargazing event. It is with great pleasure and honour that the Institute invites you to attend one of these […]


PhD Dissertation Defense

Upcoming PhD. Dissertation Defense Announcements The Ethiopian Space Science and Technology – EORC affiliated with Addis Ababa University has been offering PhD and M.Sc. training in Astronomy and Astrophysics, Geodesy and Geodesy dynamics, Remote Sensing and Space Science since October 2014. So far the institute graduated eight students in M.Sc. […]


ልዩ የምርምር ፕሮግራም ለሴቶች

ስፔስ ሳይንስ ላይ ምርምር መስራት ለምትፈልጉ ሴት አመልካቾች የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ለሚያሟሉ ሴቶች አስፈላጊውን ሙሉ ወጪ በመሸፍን በስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ተያያዥ የምርምር ዘርፎች ላይ እንዲሳተፉ እድሉን አመቻችቷል፡፡ በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የሚታሟሉ ሴት አመልካቾች የ Research Proposal እና Action Plan ከታች በተጠቀሰዉ የኢሜል አድራሻ […]